Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tg-me/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/mentyoche/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tg-me/post.php on line 50
መንትዮች የኪንታሮት እና የፌስቱላ መድሀኒት | Telegram Webview: mentyoche/16 -
Telegram Group & Telegram Channel
#የኪንታሮት በሽታ በፊንጢጣ አካባቢ የሚፈጠር እጢ ሲሆን 2 አይነት ነው

፩ የውስጥ በፊንጢጣ የውስጠኛ ክፍል የሚፈጠር እጢ ሲሆን ሰገራ በቀላሉ እንዳይወጣ የሚያግድ እና የተምለገለገ ፈሳሽ የሚፈጥር ነው ።

፪ የውጭ እብጠቱ በፊንጢጣ የውጨኛ ክፍል የሚፈጥር ሲሆን እብጠቱ ከአንድ በላይ ሆኖ የፊንጢጣ ዙሪያ ሊከብ ይችላል ።


#መንስኤዎች

1 ከዘር የመጣ
2 በእርግዝና ወቅት
3 ሽንት ቤት እረጅም ሰዓት ተቀምጦ ማማጥ
4 በየቀኑ ከባድ ነገር ማንሳት
5 እረጅም ሰዓት ደረቅ ወንበር ላይ ተቀምጦ መዋል
6ኛ እና ዋነኛው በሰውነታችን ውስጥ ያለው የፈንገስ መጠን መብዛት ነው


#ምልክቶች

1 በፊንጢጣ አካባቢ ማሳከክ፣ማቃጠልና መድማት
2 ድርቀት እና ማስማጥ
3 የጋዝ መብዛት ወይም ሆድ መንፋት
4 ወገብ መገትገት ወጥሮ መያዝ እና የመገጣጠሚያ ችግር
5 ከፍተኛ የራስ ምታት


#ይህ በሽታ በጊዜው ካልታከመ ፌስቱላ፣ የአንጀት ካንሰር የደም ዝውውራችንን በማስተጓጐል የደም ግፊት፣ የስኳር በሽታ እንዲሁም ስንፈተ ወሲብ ያስከትላል።



tg-me.com/mentyoche/16
Create:
Last Update:

#የኪንታሮት በሽታ በፊንጢጣ አካባቢ የሚፈጠር እጢ ሲሆን 2 አይነት ነው

፩ የውስጥ በፊንጢጣ የውስጠኛ ክፍል የሚፈጠር እጢ ሲሆን ሰገራ በቀላሉ እንዳይወጣ የሚያግድ እና የተምለገለገ ፈሳሽ የሚፈጥር ነው ።

፪ የውጭ እብጠቱ በፊንጢጣ የውጨኛ ክፍል የሚፈጥር ሲሆን እብጠቱ ከአንድ በላይ ሆኖ የፊንጢጣ ዙሪያ ሊከብ ይችላል ።


#መንስኤዎች

1 ከዘር የመጣ
2 በእርግዝና ወቅት
3 ሽንት ቤት እረጅም ሰዓት ተቀምጦ ማማጥ
4 በየቀኑ ከባድ ነገር ማንሳት
5 እረጅም ሰዓት ደረቅ ወንበር ላይ ተቀምጦ መዋል
6ኛ እና ዋነኛው በሰውነታችን ውስጥ ያለው የፈንገስ መጠን መብዛት ነው


#ምልክቶች

1 በፊንጢጣ አካባቢ ማሳከክ፣ማቃጠልና መድማት
2 ድርቀት እና ማስማጥ
3 የጋዝ መብዛት ወይም ሆድ መንፋት
4 ወገብ መገትገት ወጥሮ መያዝ እና የመገጣጠሚያ ችግር
5 ከፍተኛ የራስ ምታት


#ይህ በሽታ በጊዜው ካልታከመ ፌስቱላ፣ የአንጀት ካንሰር የደም ዝውውራችንን በማስተጓጐል የደም ግፊት፣ የስኳር በሽታ እንዲሁም ስንፈተ ወሲብ ያስከትላል።

BY መንትዮች የኪንታሮት እና የፌስቱላ መድሀኒት


Warning: Undefined variable $i in /var/www/tg-me/post.php on line 283

Share with your friend now:
tg-me.com/mentyoche/16

View MORE
Open in Telegram


መንትዮች የኪንታሮት እና የፌስቱላ መድሀኒት Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The SSE was the first modern stock exchange to open in China, with trading commencing in 1990. It has now grown to become the largest stock exchange in Asia and the third-largest in the world by market capitalization, which stood at RMB 50.6 trillion (US$7.8 trillion) as of September 2021. Stocks (both A-shares and B-shares), bonds, funds, and derivatives are traded on the exchange. The SEE has two trading boards, the Main Board and the Science and Technology Innovation Board, the latter more commonly known as the STAR Market. The Main Board mainly hosts large, well-established Chinese companies and lists both A-shares and B-shares.

መንትዮች የኪንታሮት እና የፌስቱላ መድሀኒት from pl


Telegram መንትዮች የኪንታሮት እና የፌስቱላ መድሀኒት
FROM USA